E.M.G. - Prosper

ካሻኝ I take it
ስናገር I mean it
ስኬትን I seek it
ቃሌንም I keep it
Am prosper prospect i mean it
Am prosper prosper prosper

በጠዋት ነቅቼ ለፋለው for a change
ህይወትን ለመማር ለመግጥ እንደ page
ሳይሠለቸኝ ስኖር ህይወት ሲያንገላታኝ
ደክሞኝም ስነሳ ጉልበቴ እየከዳኝ
I promise i mean it እውነት እውነት
ቃሌንም i keep it እውነት እውነት!

የሠራንበት የለፋንበት ውጤት
ላብ በላብ ሆነን ተፍ ተፍ ብለን ስኬት
ቀኑ ሲመጣ ብርሀን ሲወጣ ድምቀት
የምንኖረው የምንሄድበት ውበት

ካሻኝ I take it
ስናገር I mean it
ስኬትን I seek it
ቃሌንም I keep it
Am prosper prospect I mean it
Am prosper prosper prosper

አውቀው ስላላወቁኝ
ስቀው ላላሳቁኝ
አይተው ላልተረዱኝ
ስናገር ላልሰሙኝ
ዞርስል ለሚያሙኝ
ደንታ የለኝ
እኔ ምን አገባኝ
ስራ ምን አስፈታኝ

Yeah you know
I do what I want I do what I please you know
በቃ ይኸው
ሚያቆመኝ የለም ሁሌ ወደፊት ነው
ምኑን ጀመርኩ እና ምኑን ልጨርሰው
የኔ ታሪክ መጨረሻ የለው
ገና እቀጥላለሁ በህይወት እስካለው

ሁሌ አራምዳለሁ ህይወቴ መንገድ ነው
ከፍታ ለመውጣት መስዋት ከፍላለው
አይኔም ይማትራል ዕውቀትን ያስሳል
አካሌ ቢቀመጥ መንፈሴ ይንሳፈፋል

ካሻኝ I take it
ስናገር I mean it
ስኬትን I seek it
ቃሌንም I keep it
Am prosper prosper I mean it
Am prosper prosper prosper

Prosper prosper prosper

Prosper prosper prosper

Written by:
Ezkiel Balcha

Publisher:
Lyrics © O/B/O DistroKid

Lyrics powered by Lyric Find

E.M.G.

View Profile